top of page
ጸሎተ ፍትሐት
" ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤." የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ፥ ፳፭
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመታሰቢያ ጸሎት ሥነ ሥርዓት “ጸሎተ ፍትሐት” በመባል ይታወቃል። ጸሎቱ የሚቀርበው ለሟች ምህረትን እና የነፍስ እረፍትን ስለለመጠየቅ ነው። የመታሰቢያ ጸሎቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ፣ ሥርዓት እና ትውፊት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ቤ/ክርስቲያን ለሟች እና ለቤተሰቦቻቸው የምታደርገውን መንፈሳዊ ድጋፍ የሚያሳይ ነው። በካቴድራሉ የጸሎተ ፍትሐት አገልግሎት ለማግኘት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ይሙሉ። በ ዚህም የካቴድራሉ ካህናት ከእርስዎ ጋር በቅርበት ይሰራሉ።
የጸሎተ ፍትሐት አገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ
bottom of page
