top of page

ቅዳሴ

ቤተክርስቲያኗ የድኅነት አገልግሎቷን የምታከናውነው በቅዳሴ ጸሎት በሚቀርበው በቅዱስ ሥጋ እና ደሙ ኅብረት ነው። የቅዳሴው ጸሎት የሁል ጊዜም የሚያወሳው ስለ ክርስቶስ መለኮትነት፣ እኛን ለማዳን ሰው ስለመሆኑ፣ ስለ ጥምቀቱ፣ ስለ መከራው ፣ ስለ ስቅለቱ፣ ስለ ትንሣኤውና ስለ ዘላለማዊ ሕይወት ነው። ስለሆነም የቅዳሴ አገልግሎት በሥጋውና በደሙ ኅብረት በእግዚአብሔር በመኖራችን ይህንን (የዘላለም ሕይወት) እንዴት እንደምንኖር ያስረዳናል።

LTRG

የቅዳሴ አገልግሎት 

ሐሙስ

  • 7AM ከጾም ወቅት ውጪ ቅዳሴ መግቢያ

  • 10AM በጾም ወቅት ቅዳሴ መግቢያ

እሑድ

  • 4AM የጠዋት ጸሎት እና መዝሙር 

  • 6AM ቅዳሴ መግቢያ

ወርኃዊ

  • በዕለተ ልደታ ለማርያም

  • በዕለተ ቅ/ገብርኤል

​የጾም ወቅት

  • በጾመ ፍልሰታ ለማርያም ዕለታዊ የቅዳሴ አገልግሎት እና ሌሎችም ጸሎቶች   

bottom of page